አምስቱ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡- ተግባራችን ተገቢ ወዳልሆነ ተግባር ቢያሰማራንም የሰው ልጅን ነፍስ መጠበቅ እንደሚኖርብን አላህ አዞናል፡፡ እነዚህ አምስት ነገሮች ሰው ተገቢ በሆነ መልኩ ይኖር ዘንድ የሚያስፈልጉ ወሳኝ የሆኑ ጥቅሞች ናቸው፡፡ ለሁሉም መለኮታዊ ህግጋት የተደነገጉት እነዚህን ነገሮች ለመጠበቅና እነዚህን ተቃርነው የተገኙ ነገሮችን ለመከላከል ነው፡፡ እስልምና የተደነገገው፥ አንድ ሙስሊም ለዱንያዊ ሆነ አኼራዊ…