የተከለከሉ አልባሳት

የተከለከሉ አልባሳት አንድ ሙስሊም ሀፍረተ ገላውን በልብስ የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- ‹‹ሀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡›› (አል አዕራፍ 26) ኢስላም ለወንዶችም ለሴቶችም የሀፍረተ ገላን ገደብ አስቀምጧል፡፡ የወንድ ልጅ ሀፍረተ ገላ ከእንብርቱ እስከ ጉልበቱ ሲሆን፣ ትልቁ ሀፍረተ ገላው ሁለት ብልቶቹ ናቸው፡፡ እነኚህ ሁለት ብልቶች፣…

ልብስ በኢስላም

ልብስ በኢስላም አንድ ሙእሚን ከሰዎች ጋር ለመደባለቅና ሠላትን ለመስገድ የሚለብሰው ልብስ፣ የሚያምርና ንጹህ መሆን አለበት፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡- ‹‹የአደም ልጆች ሆይ (ሃፍረተ ገላችሁን የሚሸፍኑትን) ጌጦቻችሁን በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ፡፡›› (አል አዕራፍ 31) አላህ (ሱ.ወ)፣ የሰው ልጅ በአለባበሱና በይፋዊ መገለጫው እንዲቆነጃጅ የሚያዘው ሕግን ደንግጓል፡፡ ይህ በራሱ የአላህን ጸጋ ይፋ ማድረግ…