ምጽዋት የሚሰጠው ለነማን ነው?

ምጽዋት የሚሰጠው ለነማን ነው? ኢስላም ዘካ የሚሰጣቸውን ክፍሎች ገድቦ አስቀምጧል፡፡ አንድ ሙስሊም ከነኚህ ክፍሎች መካከል ለአንዱ ብቻ ወይም ከአንድ በላይ ለሆኑ አካሎች ዘካውን መስጠት ይችላል፡፡ ለሚገባቸው ክፍሎች ሊያከፋፍሉለት ለሚችሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበሮች መስጠትም ይችላል፡፡ ዘካን በሀገር ውስጥ ማከፋፈሉ በላጭ ነው፡፡ ዘካ የሚገባቸው ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፡ ድሆች ማለት ለአስፈላጊና መሠረታዊ…

ምጽዋት ሊወጣለት ግዴታ የሚሆን ንብረት የትኛው ነው?

ምጽዋት ሊወጣለት ግዴታ የሚሆን ንብረት የትኛው ነው? አንድ ሰው ለራሱ በሚጠቀምበት ንብረቱ ላይ ምጽዋት የማውጣት ግዳጅ የለበትም፡፡ ለምሳሌ፣ ዋጋው ምንም ያህል ቢወደድም የሚኖሪያ ቤቱ፣ እንዴትም ያለ ዘመናዊና የቅንጦት ቢሆንም ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስበት መኪናው ላይ፣ ምጽዋት የማውጣት ግዴታ የለበትም፡፡ በሚለብሰው፣ በሚበላውና በሚጠጣውም ነገር ላይ እንዲሁ የግዴታ ምጽዋት የለበትም፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ምጽዋትን…

የምጽዋት ዓላማዎች

ዘካ ማለት አላህ በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ያደረገው ቀለል ያለ ገንዘብ መጠን ነው። የድሆችንና የምስኪኖችን ችግር ለማቅለልና ለሌሎች ዓላማዎች ባለሀብቶች የሚሰጡት ነው። የምጽዋት ዓላማዎች አላህ (ሱ.ወ) ምጽዋትን በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ያደረገበት ከባባድ ዓላማዎች አሉት፡፡ ከፊሎቹን እንደሚከተለው እንጠቅሳለን፡ ገንዘብን መውደድ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ሲሆን፣ ይህ ባህሪው ገንዘቡን በመያዝና በመጠበቅ ላይ ከፍተኛ…