የታማሚ ሰው ሰላት

የታማሚ ሰው ሰላት አዕምሮውን እስካልሳተና እራሱን እስካወቀ ድረስ በፈለገው ሁናቴ ላይ ቢሆንም ሰላት በሙስሊም ላይ ግዴታ ነው፡፡ ነገር ግን እስልምና የሰዎችን ሁኔታና ያለባቸውን ጉዳይ ከግምት አስገብቷል፡፡ ከነዚህ ሁኔታዎች አንዱ ህመም ነው፡፡ ይህን ለማብራራት ያክል፡ መቆም የማይችል ወይም መቆም የሚያስቸግረው ወይም ለመቆም የሚያስችለው ፈውሱ የሚዘገይበት የሆነ ህመምተኛ ቆሞ መስገድ ይሻርለታል፡፡ እርሱ…

የመንገደኛ ሰላት

የመንገደኛ ሰላት መንገደኛ ከቦታ ቦታ በሚዘዋወርበት ወይም ከአራት ቀን ላነሰ ወቅት ጊዚያዊ ቆይታ በሚያደርግበት ስፍራ ሆኖ ባለ አራት ረከዓ ሰላቶቹን ሁለት ረከዓ አድርጎ መስገድ ይወደድለታል፡፡ዙህር ዐሱርና ዒሻን የአገሬ ነዋሪ የሆነ ኢማምን ተከትሎ ካልሰገደ በስተቀር በአራት አራት ረከዓ ምትክ ሁለት ሁለት አድርጎ ይሰግዳል፡፡ እንዲያ ከሆነ ግን ኢማሙን ሊከተልና እንደሱ አራት ረከዓ…

የጁምዓ ሠላት

የጁምዓ ሠላት አላህ (ሱ.ወ) በጁምዓ ዕለት፣ በዙህር ሠላት ወቅት እጅግ በጣም የላቀ የኢስላም መገለጫና ከግዴታዎቹ ሁሉ የጠበቀ ሠላትን ደንግጓል፡፡ ይህ ሙስሊሞች በሳምንት አንዴ የሚሰባሰቡበት ዕለት ነው፡፡በዚሁ ዕለት የጁምዐው ኢማም የሚያቀርብላቸውን ምክርና ተግሳጽ ያዳምጣሉ ከዚያም የጁምዐን ሠላት ይሰግዳሉ፡፡ የጁምዓ ዕለት ትሩፋት የጁምዓ ዕለት ከሳምንቱ ቀናቶች ትልቁና የላቀ ክብር ያለው ዕለት ነው፡፡…

በሠላት ውስጥ መመሰጥ

በሠላት ውስጥ መመሰጥ ባሪያው ለጌታው በጣም ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ ሆኖ ነው፡፡ በሠላት ውስጥ መመሰጥ የሠላት እውነተኛ መገለጫና አንኳሩ ነው፡፡ መመሰጥ ማለት፡ አንድ ሰጋጅ፣ በሠላት ውስጥ የተናነሰና እራሱን ዝቅ ያደረገ ሆኖ፣ የሚያነበውን የቁርኣን አንቀጽ፣ ጸሎቱንና ውዳሴን በሕሊናው እያስተነተነ አላህ(ሱ.ወ) ፊት መቆሙ ነው፡፡ መመሰጥ፣ ከአምልኮዎች ሁሉ በላጩና የላቀ የታዛዥነት መገለጫ ነው፡፡…

አዛን

አዛን አላህ ለሙስሊሞች አዛን ያደረገው ሰዎችን ወደ ሰላት ለመጥራትና የሰላት ወቅት መግባቱን እንዲሁም የሰላቱን መጀመር ማሳወቂያ ይሆን ዘንድ ነው። ሙስሊሞች ለሰላት እየተጠራሩ ይሰባሰቡ ነበር። ግን አንድ ለሁሉ የሚጠራ አልነበረም አንዳንዶች የክርስቲያኖችን መሰል ደውል አድርጉ ሲሉ ተወሰኑት ደግሞ እንደ አይሁዳዊያን ቀንድ ይሁን አለ ዑመር ወይም ለሰላት የሚጣራ ሰው አድርጉ አሉ የአላህ…

ሠላተል ጀማዓ (በሕብረት መስገድ)

ሠላተል ጀማዓ (በሕብረት መስገድ) አላህ(ሱ.ወ) ወንዶችን በሕብረት እንዲሰግዱ አዟቸዋል፡፡ ሠላተል ጀማዓ ትልቅ ምንዳ እንዳለውና ልቅናውን የሚናገሩ ሐዲሶች ወርደዋል፡፡ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ)፡- ‹‹የሕብረት ሠላት ከነጠላ ሠላት በሃያ ሰባት ደረጃ ይበልጣል፡፡›› ብለዋል፡፡ (አል ቡኻሪ 619 / ሙስሊም 650) የሠላተል ጀማዓ ትንሹ ቁጥር ኢማምና አንድ ተከታይ ነው፡፡ የጀመዓው ቁጥር በበዛው ልክ አላህ ዘንድ ያለውም ተወዳጅነት…

የተወደዱ ሠላቶች የሚባሉት ምንድን ናቸው?

የተወደዱ ሠላቶች የሚባሉት ምንድን ናቸው? በሙስሊም ላይ፣በቀንና በሌሊት ግዴታ የሚሆኑት ሠላቶች አምስት ናቸው፡ እንዲህ ከመሆኑ ጋር፣ ኢስላማዊው ድንጋጌ ለአንድ ሙስሊም ከነኚህ አምስት ሠላቶች በተጨማሪ የውዴታ ሠላትን እንዲሰግድ ደንግጎለታል፡፡ እነኚህ ሠላቶች የአላህን ውዴታ የማግኚያ ሰበቦች ናቸው፡፡ ከግዴታ ሠላቶችም የጎደለውን የሚያሟሉ ናቸው፡፡ የውዴታ ሠላቶች ብዙ ናቸው፤ ከነርሱ መካከል ዋንኞቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡ የተዘወተሩ…

በሠላት ውስጥ የተጠሉ ነገሮች

በሠላት ውስጥ የተጠሉ ነገሮች፡፡ እነኚህ ነገሮች፣ የሠላትን ምንዳ የሚቀንሱ፣ ለሠላት መተናነስን የሚያጠፉ፣ እና የሠላትን ግርማ ሞገስ የሚሰልቡ ናቸው፡፡ እነርስሩም እንደሚከተሉት ናቸው፡፡ በሰላት ውስጥ መዞር የተጠላ ተግባር ነው ምክንያቱም ነቢዩ(ሰ∙ዐ∙ወ) በሰላት ውስጥ መዞርን (እየዞረ መመልከትን) አስመልክቶ ጥያቄ ሲቀርብላቸው ‹‹እርሱ ሰርቆት ነው(ሸይጧ የአላህ ባሪያ ከሰላቱ ይሰርቀዋል›› ብለዋል።(ቡኻሪ፡ 718) በሠላት ውስጥ በእጆች፣ በፊት፣…

ሠላትን የሚያበላሹ ነገሮች

ሠላትን የሚያበላሹ ነገሮች  ሰላት ውስጥ ፊትን ወይም እጅን እያነካኩ መጫወት ይጠላል። ሠላት፣ አንድ ሰጋጅ መተግበር የሚችለው ሆኖ፣ ሲታወቀውም ይሁን በስህተት ማዕዘንን ወይም የሠላት መስፈርትን ከተወ ሠላቱ ትበላሻለች፡፡ ሲታወቀው ከሠላት ግዴታዎች መካከል አንዱን ግዴታ ከተወ ትበላሻለች፡፡ ሲታወቀው ከተናገረ ትበላሻለች፡፡ ሠላት ድምጽ ባለው ሳቅ፣ በማሽካከት ትበላሻለች፡፡ በማያስገድዱ ሁኔታዎች ውስጥ በሚደረጉ ተከታታይና በርካት…

ሱጁደ ሰህው

ሱጁደ ሰህው ሱጁደ ሰህው፣ ሁለት ሱጁዶችን ማድረግ ሲሆን በሠላት ውስጥ ለሚከሰቱ ጉድለቶችና ክፍተቶች ማካካሻና መጠገኛነት የተደነገገ ነው፡፡ ሱጁደ ሰህው ማድረግ የሚፈቀደው መቼ ነው? በሚከተሉት ሁኔታዎች ውስጥ ሱጁደ ሰህው ይደረጋል፡ አንድ ሰጋጅ በመርሳትና በስህተት ምክንያት በሠላቱ ውስጥ ተጨማሪ ሩኩዕን ወይም ሱጁዱን ወይም መቆም ወይም መቀመጥን ከጨመረ ሰጅደተ ሰህው ይሰግዳል፡፡ ከሠላት ማዕዘናት…