በጎ መዋልና ለጋስነት – ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል

ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል፡  ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በስነ ምግባራቸው ከሰዎች ሁሉ የላቁ ነበሩ   ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ እጅግ የላቀ ለሆነው የሰው ልጅ መልካም ስነ ምግባር ዓይነተኛ ተምሳሌት ነበሩ፡፡ ቁርኣን የሳቸውን ስነ ምግባር ታላቅ በማለት የገለጸው ለዚህ ነው፡፡ ባለቤታቸው እመት ዓኢሻም(ረ.ዐ) ስለርሳቸው ስነ ምግባር ሲናገሩ፡- ‹‹ስነ ምግባራቸው ቁርኣን ነበር፡፡››…

ፍትሃዊነት – ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል

ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል፡  ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በስነ ምግባራቸው ከሰዎች ሁሉ የላቁ ነበሩ   ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ እጅግ የላቀ ለሆነው የሰው ልጅ መልካም ስነ ምግባር ዓይነተኛ ተምሳሌት ነበሩ፡፡ ቁርኣን የሳቸውን ስነ ምግባር ታላቅ በማለት የገለጸው ለዚህ ነው፡፡ ባለቤታቸው እመት ዓኢሻም(ረ.ዐ) ስለርሳቸው ስነ ምግባር ሲናገሩ፡- ‹‹ስነ ምግባራቸው ቁርኣን ነበር፡፡››…

እዝነት – ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል

ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በስነ ምግባራቸው ከሰዎች ሁሉ የላቁ ነበሩ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ እጅግ የላቀ ለሆነው የሰው ልጅ መልካም ስነ ምግባር ዓይነተኛ ተምሳሌት ነበሩ፡፡ ቁርኣን የሳቸውን ስነ ምግባር ታላቅ በማለት የገለጸው ለዚህ ነው፡፡ ባለቤታቸው እመት ዓኢሻም(ረ.ዐ) ስለርሳቸው ስነ ምግባር ሲናገሩ፡- ‹‹ስነ ምግባራቸው ቁርኣን ነበር፡፡›› ከማለት…

መተናነስ – ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል

ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ስነ ምግባራዊ አስተምህሮት መካከል፡  ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በስነ ምግባራቸው ከሰዎች ሁሉ የላቁ ነበሩ   ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ እጅግ የላቀ ለሆነው የሰው ልጅ መልካም ስነ ምግባር ዓይነተኛ ተምሳሌት ነበሩ፡፡ ቁርኣን የሳቸውን ስነ ምግባር ታላቅ በማለት የገለጸው ለዚህ ነው፡፡ ባለቤታቸው እመት ዓኢሻም(ረ.ዐ) ስለርሳቸው ስነ ምግባር ሲናገሩ፡- ‹‹ስነ ምግባራቸው ቁርኣን ነበር፡፡››…

በጦርነት ላይ ያለው የኢስላም ስነ ምግባራዊ መመሪያ

በጦርነት ላይ ያለው የኢስላም ስነ ምግባራዊ መመሪያ ኢስላም ከጠላት ጋር ፍትሃዊነትና ሚዛናዊነት እንዲኖር አዟል፤ በደልንና በነርሱ ላይ ድንበር ማለፍን ከልክሏል፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- ‹‹ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፤ አስተካክሉ፤ እርሱ (ማስተካከል)ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡›› (አል ማኢዳ 8) ለጠላቶቻችሁ ያላችሁ ጥላቻ ድንበር እንድታልፉና በደል እንድትፈጽሙ ሊያደርጋችሁ አይገባም ማለት ነው፡፡…

ስነ-ምግባር በኢስላም ውስጥ ያለው ስፍራ

ስነ-ምግባር በኢስላም ውስጥ ያለው ስፍራ ስነ-ምግባር፣ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ ሰው ዘር ከተላኩበት ዓላማዎች መካከል ዋነኛው ነው፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) አስመልክቶ እንዲህ ይላል፡- ‹‹እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን (ቁርአንን) በነርሱ ላይ የሚያነብላቸው፣ (ከማጋራት) የሚያጠራቸውም… የኾነን መልክተኛ የላከ ነው፡፡›› (ጁምዓ 2 ) በአአንቀጹ ላይ፣ አላህ (ሱ.ወ) ለምእመናን ቁርኣንን እንዲያስተምራቸውና ከእኩይ ስነ-ምግባር እንዲያጠራቸው…