የልጆች መብት

የልጆች መብት ጥሩ እናት ልትሆን የምትችል መልካም ሚስት ለጋብቻ መምረጡ አባት ለልጆቹ ከሚያቀርብላቸው ስጦታዎች ሁሉ በላጩ ነው፡፡ ስም ከነርሱ የማይለይ የሆነ መገለጫቸው በመሆኑ፣ ልጆችን በሚያማምሩ ስሞች መሰየም ልጆች በወላጆች ላይ ካላቸው መብት መካከል ነው፡፡ በመልካም ስነ ምግባር አንጾ ማሳደግ፣ መሰረታዊ የሃማኖት ጉዳዮችን ማስተማርና ሃይማኖታቸውን እንዲወዱ ማድረግ፡፡ ብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-…

የወላጆች መብት

የወላጆች መብት ለወላጆች በጎ መዋል ከመልካም ስራዎች መካከል ከባዱና አላህ ዘንድ ብዙ ምንዳን ከሚያስገኙ ተግባሮች ሲሆን፣ አላህ (ሱ.ወ) እርሱን ከመገዛትና በአሃዳዊነቱ ከማመን ጋር አቆራኝቶታል፡፡ ለነርሱ በጎ መዋልና ጥሩ መሆን ጀነት ለመግባት የሚያስችል ወሳኝ ምክንያት አድርጎታል፡፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ወላጅ የጀነት የመሐለኛው በር ነው፤ ይህን በር ብትፈልግ ቸል በለው ወይንም…

ፍቺ

ፍቺ ኢስላም የጋብቻ ውል ዘላቂና ዘውታሪ መሆን እንዳለበት ይመክራል፡፡ ጋብቻው ሁለቱም ወገኖች ሞት እስኪለያያቸው ድረስ የሚቆይ መሆን አለበት፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ጋብቻን የጠበቀ ውል ሲል ጠርቶታል፡፡ በኢስላም፣ ጋብቻን ለተወሰነ የጊዜ ገደብ በሚል መፈፀም ጨርሶ አይፈቀድም፡፡ ኢስላም በጋብቻ ላይ ሰዎችን ሲያበረታታ ድንጋጌው የወጣው በምድር ላይ ለሚኖር ሰብዓዊ ፍጡራን መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ እነርሱ…

ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት

ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት በኢስላም የጋብቻ መሰረት የሚጠነሰሰው አንድ ወንድ ከአንድ ሴት ጋር የሚዋደዱ፣ የሚተሳሰቡና የሚደጋገፉ ኾነው በሚመሰርቱት ቤተሰብ ነው፡፡ ከመሆኑም ጋር፣ ኢስላም ለወንዱ ከአንድ በላይ ሚስት እንዲያገባ ፈቅዶለታል፡፡ ይህ ደግሞ በቀደምት መለኮታዊ ድንጋጌዎችም ጭምር ሲሰራበት የነበረ ነው፡፡ ይህንን የፈቀደበት ዓላማ የግለሰቦችንና የማሕበረሰቡን ጥቅም ለመጠበቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ጉዳዩን ስርዓት…

የባልና የሚስት መብቶች

አላህ (ሱ.ወ) በባልም በሚስትም ላይ ሊጠብቁት የሚገባ የሆነ መብት ሰጥቷቸዋል፡፡ እንዲሁም የጋብቻን ሕይወት የሚያሳምሩና የሚጠብቁ ነገሮችን በሙሉ እንዲፈፅሙ አነሳስቷል፡፡ እነኚህን ጉዳዮች የመጠበቅ ኃላፊነት በሁለቱም ወገን ላይ የተጣለ ነው፡፡ ባልም ሆነ ሚስት አንዳቸው ከሌላኛው የማይቻልን ነገር እንዲፈፅም መጠየቅ የለባቸውም፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- ‹‹ለነርሱም (ለሴቶች) የዚያ በነርሱ ላይ ያለባቸው (ግዳጅ) ብጤ…

ጋብቻ በኢስላም

ጋብቻ በኢስላም  ጋብቻ ኢስላም ልዩ ትኩረት ከቸራቸው ማህበራዊ ጉዳዮች አንዱ ነው . ጋብቻ ኢስላም ልዩ ትኩረት ከቸራቸውና ካበረታታቸው ማህበራዊ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የነብያት ፈለግም ነው፡፡ (ገጽ፣ 196 ተመልከት) ኢስላም ለጋብቻ ዝርዝር ድንጋጌና ስርዓትን በመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶታል፡፡ የባለ ትዳሮች መብት መከበር የጋብቻው ግንኙነት እንዲጎለብትና እንዲረጋ ያደርጋል፡፡ በመንፈስ የተረጋጋ፣ በእምነቱ የጸና፣…

አል ሒጃብ (የሴቶች ኢስላማዊ አለባበስ)

አል ሒጃብ (የሴቶች ኢስላማዊ አለባበስ) አላህ (ሱ.ወ) በሴቶች ላይ ሂጃብን ግዳጅ ያደረገው ማራኪ ውበትና አታላይ ተክለ ሰውነት ያላበሳቸው በመሆኑ ነው፡፡ ይህ ተፈጥሯቸው ደግሞ ለወንዶች ፈታኝነቱ፣ ወንዶች ለሴቶች ካላቸው ተፈጥሯዊ ፈታኝ ገጽታ በእጅጉ የላቀ ነው፡፡  አላህ (ሱ.ወ) ሂጃብን የደነገገው ለብዙ ዓላማ ነው፡ ሴት የተፈጠረችለትን ዓላማና የተጣለባትን ማህበረሰባዊ ኃላፊነት፣ በዕውቀትም በተግባርም በብቃትና…

በወንድና በባዕድ ሴት መካከል የሚኖር ግንኙነት ስርዓት

በወንድና በባዕድ ሴት መካከል የሚኖር ግንኙነት ስርዓት ዓይንን መስበር   አንድ ሙስሊም የሌላ ሰውን ሀፍረተ ገላ ማየት አይፈቀድለትም፡፡ የፍቶት ስሜቱን የሚቀሰቅሱ ነገሮችንም መመልከትም የተከለከለ ነው፡፡ ያለ ጉዳይ አንዲትን ሴት አተኩሮ ማየት የለበትም፡፡ አላህ ሱ.ወ) ሁለቱንም ጾታዎች ዓይናቸውን ሰበር እንዲያደርጉ አዟቸዋል፡፡ ምክንያቱም ይህ የጥብቅነትና የጨዋነት ጎዳና በመሆኑ ነው፡፡ ዓይንን ያለ ገደብ…

ከወንድ አንጻር ሴቶች ያላቸው ስፍራ

ከወንድ አንጻር ሴቶች ያላቸው ስፍራ ሴት ለወንድ ከምትሆንለት አንጻር በብዙ ክፍል ትመደባለች፡ ሴቷ ለወንዱ ሚስት መሆኗ አንድ ወንድ ሚስቱን በፈለገው መልኩ ማየትና በሷ መርካት ይፈቀድለታል፡፡ ሴትም ከባሏ ጋር እንዲሁው ይፈቀድላታል፡፡ አላህ (ሱ.ወ) የመንፈስ ትስስራቸውን፣ የስሜት ውህደታቸውንና የአካል ቅርርባቸውን ሲገልጽ፣ ባልን የሚስት ልብስ ሚስትንም የባል ልብስ በማለት ይገልጻቸዋል፡፡ ‹‹እነርሱ ለናንተ ልብሶች…

በሁለቱ ፆታዎች መካከል ሽኩቻ የሚፈጥር ነገር የለም

በኢስላም የወንድና የሴት ግንኙነት የመደጋገፊያ ግንኙነት ነው፡፡ እያንዳንዳቸው ሙስሊም ማህበረሰብን በመገንባት ላይ የሚዘጉት ክፍተት ወይም ቀዳዳ አላቸው፡፡ በሁለቱ ፆታዎች መካከል ሽኩቻ የሚፈጥር ነገር የለም፡፡ በአንዳንድ ያልሰለጠኑ ማህበረሰቡች ውስጥ እንደታየው፣ በወንድና በሴት መካከል የተደረጉት ሽኩቻዎች፣ በወንዱ በሴት ላይ ፈላጭ ቆራጭ መሆን፣ አለያም ደግሞ በሴቷ ከተፈጥሯዊ ባህሪ ማፈንገጥና ከአላህ ሕግጋት ውጭ መሆን…