ትልቁ ሐደስ(ምናባዊ ቆሻሻ) እና ትጥበቱ

ትልቁ ሐደስ(ምናባዊ ቆሻሻ) እና ትጥበቱ ትጥበትን ግድ የሚያደርጉ ነገሮች እነኚህ ነገሮች፣ አንድ ሙስሊም ከተገበራቸው ሠላትን ከመስገድና ጠዋፍ ከማድረግ በፊት ገላውን መታጠብ ግዴታ የሚያድርጉ ነገሮች ናቸው፡፡ ይህ ሰው ከመታጠቡ በፊት ትልቁ ሐደስ አለበት ይባላል፡፡  ለግዴታ ትጥበት ሰውነትን በጠቅላላ በውሃ ማዳረስ በቂ ነው፡፡ የፍቶት ፈሳሽ (የዘር ፍሬ – መኒይ)፣ በንቃት ሕሊናውም ሆነ…

ውዱእ የማደርገው እንዴት ነው?

ውዱእ የማደርገው እንዴት ነው? ውዱእና ከቆሻሻ መጸዳዳት፣ ትሩፋት የሚያስገኙና የላቁ ተግባራት ናቸው፡፡ አንድ ባሪያ ዓላማውን ካሳመረና ለአላህ ካጠራ፣ እንዲሁም ከአላህ ምንዳን ከከጀለበት፣ አላህ በርሱ ወንጀሉንና ስህተቱን ያብስለታል፡፡ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ)፡-«አንድ ሙስሊም ባሪያ ውዱእ በሚያደርግበት ጊዜ፡ ፊቱን ሲታጠብ፣ በዓይኑ በመመልከት የሰራው የእይታ ወንጀል ከውሃው ጋር ከፊቱ ይወገዳል፡፡ እጁን ሲታጠብ፣ በእጁ የፈፀመው ወንጀል ከውሃው…

የንጽህና ትርጉም

 አላህ(ሱ.ወ)፣ ሙስሊም ወስጡን ከማጋራትና ከቀልብ በሽታዎች ላዩን ደግሞ ከእርምና ቆሻሻ ነገሮች እንዲያጸዳ አዟል፡፡ የንጽህና ትርጉም የንጽህና መሰረታዊ ትርጉም፡- መጥራት፣ መጽዳት ወይም መወልወል ነው፡፡ አላህ(ሱ.ወ) አንድ ሙስሊም ላዩንም ውስጡንም እንዲያጠራ አዞታል፡፡ ላዩን ግልጽ ከሆኑ እርም ነገሮች፣እንዲሁም ከቆሻሻና ፀያፍ ነገሮች፣ ውስጡን ደግሞ ከማጋራት(ሺርክ) እና፣ እንደ ምቀኝኘት፣ ኩራትና ቂም ከመሳሰሉ የቀልብ በሽታዎች እንዲያጸዳ…