በአላህ ውሳኔ (በቀደር) ማመን – ስድስቱ የእምነት መሠረቶች

በአላህ ውሳኔ (በቀደር) ማመን በአላህ ውሳኔ የማመን ትርጓሜ ማንኛውም መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር የሚከሰተው በአላህ ውሳኔና ፍርድ እንደሆነ በቁርጠኝነት ማረጋገጥ ነው፡፡ እርሱ ያሻውን ሰሪ ነው፡፡ በእርሱ ፍላጎት እንጂ የሚሆን አንድም ነገር የለም፡፡ ከሱ መሻት የሚወጣ ነገርም የለም፡፡ በዓለም ውስጥ ከርሱ ውሳኔ የሚወጣ ነገር የለም፡፡ ከርሱ ማዘጋጀት ወይም ማስተናበር ባሻገር የሚከሰትም…

በመጨረሻው ቀን ማመን (ስድስቱ የእምነት መሠረቶች)

በመጨረሻው ቀን ማመን በመጨረሻው ቀን የማመን ትርጓሜ አላህ (ሱ.ወ) ሰዎችን ከቀብር ይቀሰቅሳል ከዚያም በስራዎቻቸው ይተሳሰባቸዋል በዚያም ይመነዳቸዋል፤ በዚህም የጀነት ነዋሪዎች በማረፊያቸው ይረጋሉ፤ የእሳት ነዋሪዎችም በማረፊያቸው ይረጋሉ፤ ብሎ በቁርጠኝነት ማመን ነው፡፡ በመጨረሻው ቀን ማመን ከኢማን ማዕዘናት መካከል አንዱ ነው፡፡ በርሱ ሳያምኑ ኢማን ትክክል ሊሆን አይችልም፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- «ግን መልካም…

በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ነብይነትና መልዕክተኝነት ማመን

በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ነብይነትና መልዕክተኝነት ማመን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ መሆናቸውን እናምናለን፡፡ እርሳቸው የመጀመሪያዎችም የኋለኞችም አለቃና የነብያት መቋጫ ናቸው፡፡ ከርሳቸው ብኋላ የሚነሳ ነብይ የለም፡፡ መልዕክታቸውን አድርሰዋል፡፡ አደራቸውን ተወጥተዋል፡፡ ሕዝባቸውን መክረዋል፡፡ በአላህ መንገድ መታገል የሚገባቸውን ያክል ታግለዋል፡፡ እርሳቸው የተናገሩትን በሙሉ እንቀበላለን፡፡ ያዘዙትን እንተገብራለን፡፡ ከከለከሉትና ካስጠነቀቁት ነገር እንርቃለን፡፡ እርሳቸው በዘረጉልን መስመር…

በዒሳ(ዐ.ሰ) ዙሪያ ያለው የሙስሊም እምነት

በዒሳ(ዐ.ሰ) ዙሪያ ያለው የሙስሊም እምነት እርሱ ዒሳ(ዐ.ሰ) ከታላላቅ መልዕክተኞች አንዱና ስብዕናው እጅግ የላቀ ነው፡፡ እነኚህ ከመልዕክተኞች መካከል ስብዕናቸው እጅግ የላቀ ነቢያት የቆራጥነት ባለተቤት በመባል ይታወቃሉ፡፡ እነርሱም ሙሐመድ’ ኢብራሒም’ ኑሕ’ ሙሳና ዒሳ ናቸው (አለይሂሙ ሰላም)፡፡ አላህ (ሱ.ወ) በሚከተለው ቃሉ ዘክሯቸዋል፡- «ከነብዮችም የጠበቀ ቃልኪዳናቸውን በያዝን ጊዜ (አስታውስ)፤ ከአንተም፣ ከኑሕም፣ ከኢብራሂምም፣ ከሙሳም፣ ከመርየም…

በመልዕክተኞች ማመን (ስድስቱ የእምነት መሠረቶች)

የሰው ልጅ መለኮታዊ መልዕክት ያስፈልገዋል፡፡ ለሰው ልጆች ሕግጋትን የሚያብራራላቸውና ወደ ትክክለኛው ጎዳና የሚመራቸው ከጌታ የሆነ መልዕክተኛ ሊኖራቸው የግድ ይላል፡፡ መለኮታዊ መልዕክት የዓለም እስትንፋስና የሕይወት ብርሃን ነው፡፡ መንፈስ፣ ሕይወትና ብርሃን የሌለው ዓለም እንዴት ዓይነት ሕልውና ሊኖረው ይችላል? አላህ (ሱ.ወ) መልክቱን ሩሕ ሲል የሰየመው ለዚህ ነው ፡፡ ሩሕ ከሌለ ሕይወት የለም፡፡ አላህ…

በመጽሕፍት ማመን (ስድስቱ የእምነት መሠረቶች)

በመጽሐፍት የማመን ትርጓሜ የተከበረውን ቁርኣን መፃፍ የሚከናወነው ረቀቅ ባሉ ስርዓቶች መሰረት፣ በብቃትና በጥራት ነው፡፡ . አላህ (ሱ.ወ) በመልክተኞቹ ላይ ወደ ባሮቹ ያወረዳቸው መጽሐፍት እንዳለው፣ እነኚህ መጽሐፍት በሙሉ የአላህ ቃልና ንግግር እንደሆኑ ማመን ነው፡፡ ለክብርና ልቅናው ተገቢ በሆነ መልኩ በርግጥ ተናግሯል፡፡ እነኚህ መጽሐፍት በውስጣቸው ለሰው ልጅ፣ ለሁለቱም ዓለም የሚሆን መመሪያና ብርሃን…

በመላእክት ማመን (ስድስቱ የእምነት መሠረቶች)

በመላእክት የማመን ትርጓሜ . ይህ የመላእክትን መኖር፣ እነርሱ ከሰው ዘርም ከአጋንንትም ዓለም ያልሆኑ የስውር ዓለም ፍጡራን እንደሆኑ በቁርጠኝነት ማጽደቅ ነው፡፡ እነርሱ የተከበሩና አላህን ፈሪዎች ናቸው፡፡ አላህን ትክክለኛ የሆነ መገዛትን ይገዙታል፡፡ እርሱ ያዘዛቸውን በመፈፀም ያስተናብራሉ፡፡ በአላህ ላይ ፈፅሞ አያምጹም፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፡- «(መላእክት) የተከበሩ ባሮች ናቸው፡፡ በንግግር አይቀድሙትም (ያላለውን አይሉም)…

በአላህ ስሞችና ባህሪያት ማመን (ስድስቱ የእምነት መሠረቶች)

ይህ ማለት፥ አላህ በመፅሐፉ ውስጥ ወይም መልእክተኛው በስሱናቸው ያፀደቁትንና አላህ እራሱን የሰየመበትን ስም እንዲሁም ማንነቱን የገለፀበትን ባህሪ ለአላህ በሚገባው መልኩ ማመን ማለት ነው፡፡ ከጉድለት የጠራ የሆነው አላህ ምርጥ የሆኑ ስሞችና ሙሉዕ የሆኑ ባህሪያት አሉት፡፡ በስሙም ሆነ በባህሪያቱ ፍፁም አምሳያ የሌለው ጌታ ነው፡፡ እንዲህ ይለናል “የሚመስለው ምንም ነገር የለም እርሱም ሰሚው…

ሺርክ (የአምልኮ ተግባርን ከአላህ ዉጪ) ላለ አካል ማጋራት

ሺርክ በአላህ አምላክነት ላይ ያለንን እምነት የሚፃረር ነገር ነው፡፡ በአላህ አምላክነት ማመንና የአምልኮ ተግባራትን ለርሱ ብቻ ማዋል ከታላላቅና ወሳኝ ከሆኑ ግዴተዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ መሆኑ እርግጥ ከሆነ፥ ከዚህ በተመሳሳይ መልኩ ለአላህ ብቻ የሚገባውን የአምልኮ ተግባር ለሌላ አካል ማጋራት ደግሞ አላህ ዘንድ የወንጀሎች ሁሉ ቁንጮ ነው፡፡ ንሰሃ ካልገቡ በቀር አላህ በፍፁም…

አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው?

አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው? አምልኮ (ኢባዳ) ማለት፡- አላህ የሚወደውና የሚደሰትበት እንዲሁም ንግግሮችንና ተግባራትን ሁሉ የሚያጠቃልል ስም ሲሆን ሰዎች ይተገብሩት ዘንድ አላህ ያዘዘው ተግባር ነው፡፡ ይህ ተግባር እንደ ሶላት፣ ዘካ፣ ሐጅ ግልፅ ሊሆን ይችላል፡፡ ወይም ደግሞ አላህንና መልእክተኛውን (ሰ.ዐ.ወ.) እንደ መውደድ፣ አላህን እንደ መፍራት፣ በርሱ እንደመመካትና ከርሱ እርዳታን እንደመፈለግ ስውር…